እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ጋብሬል ማጋሌስ በጉዳት ምክኒያት ወሳኝ የክለብ ጨዋታዎች ያመልጡታል። By kaleab Wasie - November 16, 2025 0 84 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአርሰናሉ ተከላካይ ማጋሌስ ብራዚል ከሴኔጋል ጋር በነበራት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል። የተጫዋቱ ጉዳት ወሳኝ የአርሰናል ጨዋታዎች እንዲያመልጡት ያደርገዋል። አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ በለንደን ደርቢ ከቶትንሃም እና ቼልሲ እንዲኹም በሻምፒዮንስ ሊጉ ከባየር ሙኒክ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ ጋብሬል እንደማይሰለፍ ቢቢሲ በስፖርት ገጹ ጽፏል።