ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር አቻ ተለያይቷል።
ጨዋታው 2 እኩል ሲጠናቀቅ ለአርሰናልን ግቦች ሳካ እና ትሮዛርድ አስቆጥረዋል።
የሰንደርላንድን ግብ ደግሞ ባትላርድ እና ብሮቢ አስቆጥረዋል።
በሌላ የሊጉ ጨዋታ ኤቨርተን ፉልሀምን 2ለ0፣ ዌስትሀም በርንለይን 3ለ2 ማሸነፍ ችለዋል።
በሰማሀል ፍስሃ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



