እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ሲያሸነፉ፣ ሊቨርፑል ከውድድሩ ተሰናብቷል። By kaleab Wasie - October 30, 2025 0 79 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በካራባዎ ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሲካሄድ ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል። በዚህም መሠረት፦ አርሰናል ብራይተን 2ለ0 ፣ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑልን 3ለ0፣ ማንቸስተር ሲቲ ስዋንሲን 3ለ1፣ ቸልሲ ዎልቨስን 4ለ3፣ ኒውካስትል ስፐርስን 2ለ0 በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!