ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።

0
10
የአዲስ አበባ ከተማ የሕዳሴ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በፈረሰኞቹ እና መቻል መካከል ተካሂዷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻልን 2ለ1 በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here