እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ኦስማን ዴንበሌ የባላንዶር አሸናፊ ኾነ። By kaleab Wasie - September 23, 2025 0 9 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ተካሂዷል። በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው ሽልማት ፈረንሳዊው አጥቂ ኦስማን ዴንበሌ የባላንዶር አሸናፊ ኾኗል።