አፍሪካዜና የአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበርን ለበርካታ ዓመታት የመሩት ኢሳ ሐያቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። By Walelign Kindie - August 9, 2024 0 348 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ካሜሮናዊ ኢሳ ሐያቱ ለረጅም ዓመታት በአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ኅላፊነታቸው ይታወቃሉ። ተቋሙን በመሩባቸው 29 ዓመታት ለአፍሪካ እግር ኳስ ማደግ ትልቅ እገዛ አድርገዋል። ከካፍ መሪነት ከለቀቁ በኅላ ከሙስናና እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ስማቸው ሲነሳ የነበሩት ኢሳ ሐያቱ በ77 ዓመታቸው ማረፋቸውን ቢቢሲ አስነብቧል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!