ሀገር ውስጥ ስፖርትእግር ኳስዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ጊኒ ቢሳው ጉዞ ጀምሯል። By Walelign Kindie - June 3, 2024 0 292 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ ቢሳው የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። ልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ) አድርጎ ቢሳው ከተማ ምሽት ላይ እንደሚደረስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያሳያል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!