አርጀንቲናዊ ኮከብ ሊዮኔል መሲ ጫማ ለመስቀል እያሰበ መኾኑን ገለጸ።

0
320

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእግር ኳስ ከታዩ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ መኾኑ ብዙዎችን የሚያስማማው መሲ ብዙ ክብሮችን አሳክቷል። በክለብ ደረጃ በባርሴሎና፣ ፒኤስጅ አሁን ደግሞ በአሜሪካው ኢንተር ሚያሚ ድንቅ ታሪክ ጽፏል። በሀገሩ ብሔራዊ ቡድንም ወደ ማታ የኮፓ አሜሪካ እና የዓለም ዋንጫ ድሎችን አሳክቷል።

በጎል መረጃ መሠረት መሲ አሁን ኳስ ለማቆም እያሰበ ነው። “ከዚህ በኋላ ጥሩ መጫዎት የምችል ወይም ቡድኔን በሚገባ ማገዝ እንደ ማልችል እየተሰማኝ ነው” ሲል ጨማውን ስለመስቀል ማሰቡን አሳውቋል።

በአስማማው አማረ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here