“ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ለድል ዝግጁ መኾኑን አረጋገጡ።

0
57

የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ ጠንካራ የአሸናፊነት መንፈስ እንዳላቸው ገልጸዋል።

አርቴታ ለስካይ ስፖርት በሰጡት አስተያየት “በሜዳችን እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነኝ” ብለዋል።

“ለጨዋታዎች የምንዘጋጀው በዚያ ቁርጠኝነት ነው” ሲሉ ዝግጂታቸው ሙሉ መኾኑን ተናግረዋል።

“ኤምሬት ስታዲየም ላይ ገብተን ይህንን ማረጋገጥ አለብን” በማለት ቡድናቸው ለድል ዝግጁ መኾኑን አረጋግጠዋል።

#አሚኮ #ስፖርት

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_20_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here