የሜሲ የ2026 አስደናቂ ብቃት!

0
33

ሊዮኔል ሜሲ በ2026 አስደናቂ አሐዛዊ መረጃዎች እና የታሪክ ሪከርዶች፦

ሊዮኔል ሜሲ በ2026 ዓመት በክለብ እና በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ባሳየው ወጥ እና ከፍተኛ ብቃት በ50 ጨዋታዎች 41 ግቦችን አስቆጥሮ 21 አሲስቶችን በማድረግ በድምሩ 62 የግብ ተሳትፎዎችን አስመዝግቧል።

ዋና ዋና የቁጥር መረጃዎች፦

ከአርጀንቲና ጋር፦ 11 ግቦች እና 6 አሲስቶች።

ከኢንተር ማያሚ ጋር፦ 30 ግቦች እና 15 አሲስቶች።

የታሪክ ሪከርዶች፦ በMLS የወርቅ ጫማን ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ያሸነፈ የመጀመሪያ ተጫዋች ሲኾን፣ በታሪኩ ለ10ኛ ጊዜ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኾኗል።

እንዲሁም በዓለም ዋንጫ በ34 ጨዋታዎች በመሰለፍ ከፍተኛ የጨዋታ ተሳትፎ ሪከርድ ይዟል።

የግል ሽልማቶች፦ በ2026 ባሎን ዶር 5ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፣ በዓለም ዋንጫ ደግሞ በወርቅ ጫማ እና በውድድሩ ምርጥ ተጫዋችነት 2ኛ ደረጃን አግኝቷል።

#አሚኮ #ስፖርት

#ባሕር_ዳር #ኅዳር_20_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here