አምስተኛ ዙር የኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ይደረጋሉ።

0
246

ባሕርዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኤፍኤ ካፕ አምስተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ማንቸስተር ሲቲ ሉተንን ይገጥማል።በሌላ የዛሬ ጨዋታ ኒውካስትል ከብላክበርን ይጫወታሉ።
በተመሳሳይ በርንማውዝ ሌስተርን ያስተናግዳል።

ነገም ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ሲኾን ተጠባቂ መረሐ ግብሮች ይካሄዳሉ።ማንቸስተር ዩናይትድ ከኖቲንግሃም ፎረስት፣ ቼልሲ ከሊድስ፣ ሊቨርፑል ከሳውዝአፕተን እና ወልቭስ ከብራይተን ነገ የሚካሄዱ ጨዋታዎች ናቸው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here