ኬንያ ሩዋንዳን አሸነፈች።

0
16
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ሦሥተኛ ጨዋታ ዛሬ እየተካሄደ ነው።
ኬንያን ከሩዋንዳ ጋር ያገናኘው ጨዋታ በኬኒያ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ኬንያ ሩዋንዳን 2ለ1 ነው ያሸነፈችው።
10፡00 ላይ ደግሞ ተጠባቂው የኢትዮጵያ እና የሱማሊያ ጨዋታ ይካሄዳል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here