ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አራተኛ የዙር ጨዋታው ላይ ደርሷል። ዛሬ ምሽትም በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ሊቨርፑል በአንፊልድ ሪያል ማድሪድን፣ ፒኤስጂ ደግሞ ባየርሙኒክን በፓሪስ የሚገጥሚባቸው ጨዋታዎች ደግሞ የዕለቱ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች ናቸው። ሁለቱም ተጠባቂ ጨዋታዎች ምሽት 5:00 ይደረጋሉ።
ሌሎች የዛሬ ጨዋታዎች፦
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



