የአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል።

0
209
የአምስተርዳም ማራቶን ዛሬ ረፋድ ላይ ተካሂዷል። በሴቶች ምድብ የተደረገውን ፉክክር ኢትዮጵያን በበላይነት አጠናቅቀዋል።
አይናለም ደስታ ቀዳሚ ስትሆን ብርቱካን ወልዴ እና መቅደስ ሽመለስ ተከታትለው በመግባት ቀጣዮቹን የአሸናፊነት ደረጃዎች ይዘው አጠናቅቀዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here