እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት ተሸነፈ። By kaleab Wasie - October 6, 2025 0 50 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በስፔን ላሊጋ ከሜዳው ውጭ ሲቪያን የገጠመው ባርሴሎና 4ለ1 ተሸንፏል። ከሲቪያ የማሸነፊያ ግቦች መካከል ቀዳሚዋን የቀድሞው የባርሴሎና፣ አርሰናልና ዩናይትድ ተጫዋች አሌክስ ሳንቼዝ አስቆጥሯል። በባርሴሎና በኩል ሊዋንዶስኪ የፍጹም ቅጣት ምት ስቷል።