እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ዊሊያም ሳሊባ ውሉን አራዘመ። By kaleab Wasie - September 30, 2025 0 16 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአርሰናሉ ተከላካይ ሳሊባ በአርሰናል ተጨማሪ የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል። ፈረንሳዊ ተከላካይ በኤምሬትስ ሁነኛ የተከላካይ ተጫዋች ነው። በአርሰናል የሚያቀዮው ውል በዚህ ዓመት መጨረሻ የሚጠናቀቅ ነበር። ይህን ተከትሎ ሪያል ማድሪድን ጨምሮ በርካታ ክለቦች አይናቸውን ጥለውበት ነበር። ነገር ግን ሳሊባ ውሉን ለአምስት ዓመታት ማራዘሙን ክለቡ ይፋ አድርጓል።