እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድን ተሸነፈ። By kaleab Wasie - September 28, 2025 0 56 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቸስተር ወደ ብሬንትፎርድ ሜዳ አቅንቶ ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 1 ተሸንፏል።የብሬንትፎርድን ሁለት ግቦች ኢጎር ቲያጎ ሲያስቆጥር ሦሥተኛዋን ማቲያስ ጄንሰን አስቆጥሯል። በማንቸስተር ዩናይትድ በኩል የማስተዛዘኛዋን ግብ ቤንጃሚን ሼሽኮ ነው ያስቆጠረው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!