የዓለም እግር ኳስ ምርጦች

0
9
በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ተካሂዷል።
በዚህ ሥነ ሥርዓት የዓለም ምርጦች ተመርጠዋል።
👉 ኦስማን ዴንበሌ የባላንዶር አሸፊ ኾኗል።
👉 አይታና ቦንማቲ ደግሞ በሴቶች የባላንዶር አሸናፊ ኾናለች።
👉 ላሚን ያማል የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ተብሎ ተመርጧል።
👉 በሴቶች ቪኪ ሎፔዝ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብላ ተመርጣለች።
👉 ሳሪና ዊግማን በሴቶች የዓመቱ ምርጥ አሠልጣኝ ተሰኝተዋል።
👉 ሊዊስ ኤንሪኬ በወንዶች የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብለዋል።
👉 ጂያንሉጂ ዶናሩማ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተብሏል።
👉 በሴቶች ደግሞ እንግሊዛዊቷ ሃናህ ሃምፕተን ምርጥ ግብ ጠባቂ ተብላለች።
👉 በወንዶች ቪክቶር ዮከሬሽን የዓመቱ ምርጥ አጥቂ ተብሏል።
👉 በሴቶች ኢዋ ፓጆር ምርጥ አጥቂ ተብላለች።
👉 የአርሰናል የሴቶች ክለብ የዓመቱ ምርጥ ክለብ ተብሏል።
👉 በወንዶች ደግሞ ፒኤስጂ የዓመቱ ምርጥ ክለብ ተብሏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here