አይታና ቦንማቲ በሴቶች የባላንዶር አሸናፊ ኾነች።

0
9
በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ እየተካሄደ ነው።
አይታና ቦንማቲ በሴቶች የባላንዶር አሸናፊ ኾናለች። ስፔናዊቷ ተጨዋች ለተከታታይ ሦሥት ዓመታት የባላንዶር አሸናፊ በመኾን አስደናቂ የስኬት ጉዞዋን አሳይታለች።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here