ጂያንሉጂ ዶናሩማ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሽልማትን አሸነፈ።

0
7
በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደኾነ የሚነገርለት የባላንዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ እየተካሄደ ነው።
በ2025 የባላንዶር ሽልማት ሥነ ሥርዓት ምርጦቹ እየተሸለሙ ነው። እስካሁን በተካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ከፒኤስጂ ጋር ድንቅ ጊዜን ያሳለፈው ጣልያናዊ ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተብሏል። ግብ ጠባቂው አሁን ላይ ምርጥ ጊዜን ካሳለፈበት ፒኤስጂ ለቅቆ ለማንቸስተር ሲቲ እየተጫወተ ነው።
በሴቶች ደግሞ እንግሊዛዊቷ ሃናህ ሃምፕተን አሸናፊ ኾናለች።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here