ባሕር ዳር: መስከረም 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ2025/26 የውድድር ዘመን ዛሬ ሲጀመር ሪያል ማድሪድ ከኦሎምፒክ ማርሴ ያገናኘው ጨዋታ በሪያል ማድሪድ 2ለ1 አሸናፊነት ተጠናቅቋል። የሪያል ማድሪድን ግቦች በፍጹም ቅጣት ምት ምባፔ አስቆጥሯል። የኦሎምፒክ ማርሴን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ዊሃ አስቆጥሯል።
በተመሳሳይ ሌሎች ጨዋታዎችም ሲካሄዱ ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከጁቬንቱስን 4ለ4 አቻ ሲለያዩ ካራባግ ቤኔፊካን 3ለ2፤ ሩይን ፒኤስቪን 3ለ1 እና ቶተንሃም ሆትስፐር ቪያሪያልን 1ለ0 ረትተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!