ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስዜናየውጭ ስፖርት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ደርሰዋል። By kaleab Wasie - September 13, 2025 0 9 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል። በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል የማጣሪያ ውድድር ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። በማጣሪያው የተሳተፉት እና ያለፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ናቸው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!