👉5 ሺህ ሜትር
ጉዳፍ ፀጋይ፣ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ጫልቱ ዲዳ። ተጠባባቂ አለሽኝ ባወቀ
👉10 ሺህ ሜትር
የቡዳፔስት ዓለም ሻምፒዮና አሸናፊ የነበረችው ጉዳፍ ፀጋይ በቀጥታ የምትሳተፍ ሲሆን መዲና ኢሳ፣ ፎቴን ተስፈዬ እና ፅጌ ገብረሠላማ።
ተጠባባቂዎች እጅጋየሁ ታዬ እና አይንአዲስ መብራቱ
👉ማራቶን
👉የቡዳፔስት ዓለም ሻምፒዮና አሸናፊዋ አማኔ በሪሶ በቀጥታ ተወዳዳሪ ናት። ትዕግስት አሰፋ፣ ስቱሜ አሰፋ እና ያለምዘርፍ የኃላው ተመርጠዋል፡፡ ተጠባባቂ ትዕግስት ከተማ ኾናለች።
👉 3 ሺህ ሜትር መሰናክል
ሲምቦ አለማየሁ፣ ሎሚ ሙለታ እና ዓለምነት ዋለ። ተጠባባቂ ወሰኔ አሰፋ
👉1500 ሜትር
ድርቤ ወልተጂ፣ ብርቄ ሀየሎም እና ሳሮን በርሄ። ተጠባባቂ ፍሬወይኒ ኃይሉ
👉 800 ሜትር
ፅጌ ዱጉማ፣ ንግስት ጌታቸው እና ወርቅነሽ መሰለ። ተጠባባቂ ሀብታም ዓለሙ
👉እርምጃ
ስንታየሁ ማስሬ ኾነው ተመርጠዋል።