አጫጭር የዝውውር ወሬዎች

0
265

ባሕርዳር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም 100 ሚሊየን ፓውንድ መመደቡን ቢቢሲ ስፖርት በድረ ገጹ አስነብቧል።

ቼልሲ ሮሜሉ ሉካኩን ከጣሊያኑ ሮማ ክለብ ላይ በ38 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም ተዘጋጅቷል።ሉካኩ ከዚህ በፊት በቸልሲ ቤት ተጫውቶ ማሳለፉ ይታወሳል።

ብሬንትፎርድ የ22 ዓመቱን የዎልፍስቦርግን ክለብ ግብ ጠባቂ ሃኮን ቫልዲማርሰን ለማስፈረም 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ፓውንድ በማቅረብ ተስማምቷል።

ኤቨርተን በ60 ሚሊዮን ፓውንድ አማዱ ኦናናን ለኒውካስትል ዩናይትድ ለመሸጥ መወሰኑም ተሰምቷል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here