ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ መድን የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ መኾኑን አረጋግጧል።
መድን አሸናፊነቱን ያረጋገጠው ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከመቀሌ 70 እንደርታ ጋር ነጥብ በመጋራቱ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን