ሊድስ ዩናይትድ እና በርንለይ ወደ ፕሪምየር ሊጉ አደጉ።

0
157

ሁለቱ ክለቦች በሻምፒዮንሽፑ 44ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ የቀጣይ ዓመት የፕሪምየ ሊግ ተሳትፏቸውን አረጋግጠዋል።

ሊድስ ዩናይትድ ስቶክ ሲቲን 6ለ0 በማሸነፍ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት በ94 ነጥብ ሊጉን በቀዳሚነት ተቀላቅሏል። ክለቡ ከሁለት ዓመት በኃላ ነው ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው።

በርንለይ በበኩሉ ሼፊልድ ዩናይትድን 2ለ1 በማሸነፉ በተመሳሳይ 94 ነጥብ በመያዝ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች እያሉት ከሻምፒዮንሽፑ ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጓል።

በኪዳነ ማሪያም ብርሃኔ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here