ማንቸስተር ዩናይትድ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለ።

0
133

ባሕርዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምሽት በተካሄዱ የኢሮፒያ ሊግ ጨዋታዎች ወደ ግማሽ ፍጻሜው ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል።

አስደናቂ ትዕይንት በታየበት ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊዮንን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል።

ልብ አንጠልጣይ ክስተቶች በታዩበት ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ 7ለ6 በኾነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ነው ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለው።

በሌላ ጨዋታ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ኢንትራክት ፍራንክፈርትን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፏል።

አትሌቲክ እና ቦዶም ሌላኛዎቹ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ያለፉ ቡድኖች ኾነዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here