ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢፕስዊች ታውን ኤ.ኤፍ.ሲ ቦርንማውዝን 2ለ1 ሲረታ አስቶን ቪላ ብራይተን ሆቭ አልቢዮንን 3ለ0 በማሸነፍ አስገራሚ ውጤት አስመዝግቧል።
ማንቸስተር ሲቲ ሌስተር ሲቲን 2ለ0 ሲያሸንፍ ኒውካስትል ዩናይትድም ብሬንትፎርድን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች ሳውዝሃምፕተን ከክሪስታል ፓላስ 1ለ1 ሲለያይ። የሊጉ መሪ ሊቨርፑልም የከተማ ተቀናቃኙ ኤቨርተንን 1ለ0 በማሸነፍ ለዋንጫው ተቃርቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን