የኔሽንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።

0
121

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሀገራት በእግር ኳስ ደረጃቸው ተከፋፍለው የኔሽንስ ሊግ ውድድር ያደርጋሉ። ትልልቅ ቡድኖች ለዋንጫ የሚፋለሙበት ምድብ ደግሞ ሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል።

ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቱጋል፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ኔዘርላንድ፣ክሮሽያ እና ዴንማርክ ሩብ ፍጻሜ የደረሱ ሀገራት ናቸው።

ዛሬ ጨዋታዎች ሲደረጉ ጣሊያን ከጀርመን፣ ኔዘርላንድ ከስፔን፣ ክሮሽያ ከፈረንሳይ እና ዴንማርክ ከፖርቱጋል ይጫወታሉ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here