የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ክለቦች ተለይተዋል።

0
136

ባሕር ዳር: መጋቢት 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተው ታውቀዋል።

ከስፔን ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ፣ ከእንግሊዝ አስቶን ቪላ እና አርሰናል፣ ከጀርመን ባየር ሙኒክ እና ቦርስያ ዶርትመንድ፣ ከጣሊያን ኢንተር ሚላን እና ከፈረንሳይ ፒኤስጂ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

በሩብ ፍጻሜ ውድድሩም፦
👉 ባየር ሙኒክ ከ ኢንተር ሚላን
👉 ባርሴሎና ከ ቦርስያ ዶርትመንድ
👉 ፒኤስጂ ከ አስቶን ቪላ
👉 አርሰናል ከ ሪያል ማድሪድ ተገናኝተዋል።
የሩብ ፍጻሜው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች መጋቢት 30/2017 ዓ.ም እና የመልስ ጨዋታዎች ደግሞ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም ይካሄዳሉ።

በታዘብ አራጋው

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here