ዜናየውጭ ስፖርት በቀጥታ! By Walelign Kindie - March 8, 2025 0 147 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ! ማንቸስተር ዩናይትድ ከአርሰናል የካቲት 30/2017 ዓ.ም እሑድ ምሽት 1:30 ላይ በዩናይትድ ሜዳ ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም! ይህንኑ ተጠባቂ ጨዋታ ባሉበት ሆነው በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁሉም የራዲዮ ማሠራጫዎች በቀጥታ ይከታተሉ!