ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሉሲዎቹ ከዩጋንዳ አቻቻው ጋር ይጫወታሉ።
ሉሲዎቹ በ2026 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ነው ከዩጋንዳን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወቱት።
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጨዋታው ቀን 10:00 በካምፓላ ሀምዝ ስታዲዬም ይደረጋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!