ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ክለብ ቦሩሲያ ዶርትመንድ በሻምፒዮንስሊግ ከደረሰበት ሽንፈት በኋላ አሠልጣኝ ኑሪ ሻሂንን አሰናብቷል።
ክለቡ ኑሪ ሻሂን ያበረከተውን ሥራ እናደንቃለን ካሉ በኋላ መሰናበቱ ግን የግድ በመኾኑ አትቷል።
አሠልጣኝ ሻሂን በበኩሉ ቡድኑ ያሰበውን ውጤት ባለማግኘቱ ማዘኑን ገልጿል::
አሁን ላይ አሠልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ እና አሠልጣኝ ሮጀር ሽሚት በክለቡ በእጩነት መያዛቸው እየተነገረ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!