የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ቡድን በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

0
174

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር ተይዞላቸው ነበር።

ነገር ግን ዚምባብዌ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን አሳውቃለች። በዚህም የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ ተሰርዘው ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ተረጋግጧል።

ኢትዮጵያ በቀጣይ ከግብጽ እና ካሜሩን አሸናፊን ጋር ትጫወታለች።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here