ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካርቦ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚዎችን ለይቷል። ሊበርፑል፣ ቶትንሃም፣ አርሰናል እና ኒውካስትል ዩናይትድ አራቱ ውስጥ መግባት የቻሉ ቡድኖች ናቸው።
ለፍጻሜ ለመድረስም ደግሞ ሊቨርፑል ከቶትንሃም፣ አርሰናል ከኒውካስትል ዩናይትድ ይጫወታሉ።
ሊቨርፑል የባለፈው ዓመት የዋንጫ እንደነበር ይታወሳል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!