ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣሊያናዊ አሠልጣኝ አንቾሎቲ 15 ዋንጫዎችን ለሪያል ማድሪድ አስገኝተዋል። ይህም በክለቡ ታሪክ በርካታ ዋንጫዎችን ያስገኙ አሠልጣኝ አድርጓቸዋል።
ሪያል ማድሪድ የዓለም የክለቦች ዋንጫ ባለቤት መኾኑን ተከትሎ ነው በአንቾሎቲ ያገኛቸው ዋንጫዎች ብዛት 15 የደረሱት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!