እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን እንድታዘጋጅ ተመረጠች። By Walelign Kindie - December 12, 2024 0 167 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) ይህን አረጋግጧል። የ2030 የዓለም ዋንጫን ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቱጋል በጋራ የማዘጋጀት እድል እንዳገኙ ይታወሳል።