ሀድያ ሆሳዕና ወደ መሪነት ያስጠጋውን ድል አስመዘገበ።

0
214

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር

ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ተጫውተዋል።

በውጤቱም ሀድያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 2 በኾነ ግብ አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም ሀድያ ሆሳዕና በ19 ነጥቦችን ይዟል።

ባሕር ዳር ከተማ ደግሞ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ በመለያዬቱ 18 ነጥብ ሰብስቧል። በዚህም መሠረት ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ደረጃነቱን ከጣናው ሞገድ ተረክቧል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here