የባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ቡድን በ2017 ለሚያደርገው ውድድር የተመደበለት በጀት ይፋ ኾነ።

0
226

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛው ዙር 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ የሁለተኛ ቀን ውሎውን እያካሄደ ነው።

በዚህ ወቅት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገንዘብ እና ኢኮኖሚ መምሪያ ምክትል ኀላፊ አጸደ ምንዋጋው የባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ቡድን በ2017 ለሚያደርገው ውድድር 100 ሚሊዮን ብር መመደቡን አስታውቀዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here