ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ በርካታ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በምድብ 11 ማላዊ በሜዳዋ ቱኒዚያን የምትገጥምባት ጨዋታ ደግሞ በኢትዮጵያዉያን ዳኞች ይመራል።
በዋና ዳኝነት ባምላክ ተሰማ፣ ትግል ግዛው እና ፋሲካ የኋላሸት ደግሞ ረዳት ዳኞች ሆነው ጨዋታውን ይመራሉ። በሶከር ኢትዮጵያ መረጃ መሠረት የጨዋታው አራተኛ በላይ ታደሰ ናቸው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!