የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ።

0
247

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍተሯል።

አትሌቷ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል።

አትሌቷ ከጊነስ ወርልድ ሪከርድ መመዝገቧን የሚገልጽ ሰርተፍኬት መቀበሏን የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here