በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን ለግማሽ ፍጻሜ ደረሱ።

0
182

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተከናወነ በሚገኘው የ2024ቱ ኦሎምፒክ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን ለግማሽ ፍጻሜ ያበቃቸውን ውጤት አስመዝግበዋል።

ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ከ5 ላይ በተካሄደው 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ እና ድርቤ ወልተጂ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here