ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስዜና የሴቶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። By Walelign Kindie - August 6, 2024 0 234 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በ 33ኛው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ 5:05 ላይ የሴቶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ይካሄዳል። ኢትዮጵያን ወክለው አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ፣ ድርቤ ወልተጂ እና ብርቄ ሓየሎም ኢትዮጵያን ይወክላሉ።