ሀገር ውስጥ ስፖርትዜና የ2017 ዓ/ም የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ላይ ማስተካካያ ተደረገ። By Walelign Kindie - July 11, 2024 0 196 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15/2016 እንደሚከፈት ይፋ ተደርጎ ነበር። ነገርግን ቀኑን ማስተካከል አስፈላጊ መኾኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በዚህ መሰረት የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር ከሐምሌ 8/2016 ጀምሮ ክፍት ይኾናል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!