ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ አበባ ጎዳናዎች እየተዛዋወረ ከደጋፊዎች ጋር በጋራ ድሉን እያከበረም ይገኛል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል።
ቡድኑ ከቆይታ በኋላ እውቅና እና ሽልማት ይበረከትለታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!