ባሕርዳር ከተማ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ አለ።

0
222

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዳማ ከተማ ጋር የተጫወተው ባሕር ዳር ከተማ ሦስት ነጥብ አሳክቷል። አዳማ ጨዋታውን 2 ለ 1 ሲመራ ቢቆይም በመጨረሻ የጣና ሞገዶቹ 3 ለ 2 አሸንፈዋል። ይህን ተከትሎ ሞገዶቹ ደረጃቸው ወደ ሦስተኛ ከፍ ብሏል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here