የቀጣይ መዳረሻውን በቀናት ውስጥ የሚወስነው ቤንጃሚን ሲሴኮ።

0
278

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

ስሎቬንያዊ ቤንጃሚን ሲሴኮ በማንቸስተር ዩናይትድ፣ አርሰናል እና ቼልሲን በመሳሰሉ ትልልቅ ክለቦች እየተፈለገ ነው። በሳኡዲ ክለቦች ደግሞ ከነወፍራም ደሞዝ የእናዛውርህ ጥያቄ ቀርቦለታል። ታዳጊው አጥቂ ግን የሳኡዲን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

የአርቢ ሊፕዚንጉ አጥቂ በጀርመኑ ክለብም የውል ማራዘሚያ ቀርቦለታል። ይህ ሁሉ እድል በእጁ ያለው ሲሴኮ ቀጣይ ማረፊያየን በደንብ አስቤ እውስናለሁ ማለቱን ሚረር ጽፈዋል። ለዚህም የቀናት የማሰላሰያ ጊዜ ያስፈልገኛል ብሏል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here