ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን አነሳ።

0
273

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለማችን ኀያሉ ክለብ ሪያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ለ15ተኛ ጊዜ በማሸነፍ ታሪክ ሠርቷል።

ካርቫሃል እና በቬኒሽየስ ጁኒየር ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሎስ ብላንኮዎቹ ቦርሲያ ዶርትመንድን ሁለት ለምንም ረትተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here