ሀንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሠልጣኝ ሆኑ።

0
220

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

ባርሴሎና ጀርመናዊ ሀንሲ ፍሊክን የዣቪ ምትክ አድርጎ ሾሟል። ክለቡ በይፋዊ ገጹ እንዳሳውቀው ፍሊክ በባርሴሎና ቤት ለሁለት ዓመታት ለማሠልጠን ተስማምተዋል።

ጀርመናዊ አሠልጣኝ ባየርሙኒክን እና የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን ማሠልጠናቸው ይታወሳል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here