የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የኮከቦች ምርጫ ተከናወነ።

0
295

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፉትን አራት ዓመታት ተቋርጦ የቀረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕውቅና እና የኮከቦች ምርጫ ተካሂዷል።
በዚህም መሠረት
👉የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች – እንዳልካቸው መስፍን(አርባምንጭ ከተማ)
👉የዓመቱ ኮከብ አሰልጣኝ – በረከት ደሙ (አርባምንጭ ከተማ)
👉ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ – አህመድ ሁሴን (አርባምንጭ ከተማ) እና ዳንኤል ዳርጌ (ኦሮሚያ ፖሊስ) በአስራ ስምንት ጎል በጣምራ ተሸላሚ ኾነዋል።
👉የዓመቱ ኮከብ ግብጠባቂ – አሸብር ተስፋዬ (ነገሌ አርሲ)
👉የዓመቱ ምስጉን ዳኞች – ዋና ዳኛ ባህይሉ ጌታቸው- ረዳት ዳኛ ስንታየሁ ቶሎሳ
👉የዓመቱ ምርጥ 11ተጫዋቾች
👉ግብጠባቂ
አሸብር ተስፋዬ(ነገሌ አርሲ)
👉ተከላካይ
ሳሙኤል አስፈሪ(አርባምንጭ ከተማ)፣ ነፃነት ገብረመድህን(ኢትዮ ኤሌክትሪክ)፣ አበበ ጥላሁን(አርባምንጭ ከተማ)፣ ያሬድ የማነህ(ኢትዮ ኤሌክትሪክ)
👉አማካይ
ኦካይ ጁል(ሀላባ ከተማ) እንዳልካቸው መስፍን(አርባምንጭ ከተማ፣ ሰለሞን ገመቹ(ነገሌ አርሲ)፣ ሰለሞን ጌታቸው(ነቀምት ከተማ)
👉አጥቂ
አህመድ ሁሴን(አህመድ ሁሴን) እና ዳንኤል ዳርጌ(ኦሮምያ ፖሊስ)
በተጨማሪም የከፍተኛ ሊግ የውድድሩ አርማ ይፋ ኾኗል።
ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን እና ቤንች ማጂ ቡና በክለብ ላይሰንሲግ ባሳዩት ጥሩ አፈጻጸም ልዩ ተሸላሚ ኾነዋል። እንደ ሶከር ኢትዮጵያ ዘገባ ለተሸላሚዎች በድምሩ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ አድርጓል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here